Events

የማህበራችንን የአንደኛ አመት በአል

የማህበራችንን የአንደኛ አመት በአል በቅዳሜ ማርች 8 ቀን ከ6 ሰአት ጀምሮ በ——- አዳራሽ የምናከብር ሲሆን በዚህም ቀን ያሉት ፕሮግራሞች የሚከተሉት ናቸው፡፡

የእራት ፕሮግራም

የማህበሩ ፕሬዘዳንት ንግግር ያቀርባሉ

ሙዚቃና ሌሎች መዝናኛዎች

የእንተዋወቅ ውድድር!

ስለዚህም በፕሮገራሙ ላይ ተሳትፋችሁ አመታዊ በአላችንን ከነቤተሰቦቻችሁ እንድናከብር የተከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡